Your Key to Home Ownership የቤት ባለቤትነትዎ ቁልፍ
Your Key to Home Ownership የቤት ባለቤትነትዎ ቁልፍ
Key Housing Finance Solution (Key-CHF) enables low and middle-income members of society to become homeowners through our revolutionary revolving savings fund model. ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን (ኪ-ሲኤችኤፍ) አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ሞዴል የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል።
Key Housing Finance Solution (Key-CHF) is an indigenous company developing a revolutionary model that incorporates a revolving savings fund concept, enabling low and middle-income members of society to become homeowners. ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን (ኪ-ሲኤችኤፍ) በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር በመረዳት ቀጣይነት ያለው አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ያካተተ ሞዴል በመቅረፅ እየሰራ ያለ አገር በቀል ኩባንያ ነው።
By understanding Ethiopia's housing challenges, we have designed a model that addresses the critical need for affordable housing while making home ownership accessible to everyone. የኪሲኤችኤፍ የቤት እቁብ አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግርዎን በማቅለል በቅድሚያ ክፍያ 83,145 ብር እና በወርሃዊ ቁጠባ ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ (እስከ 30 ዓመት) በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ።
KEY Common Housing Fund (KEY CHF) is a revolving savings fund concept designed to make 100,000 home seekers homeowners within the next 10 years. የኪ ሲኤችኤፍ (KEY CHF) የተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሀሳብ ሲሆን በቀጣይ 10 ዓመት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የተቀረፀ ሞዴል ነው፡፡
By becoming a member, you can alleviate your financial challenges in purchasing a house. Enjoy ready-to-move-in houses with a down payment of 83,145 birr and monthly savings starting from 2,000 birr for up to 30 years. የኪሲኤችኤፍ የቤት እቁብ አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግርዎን በማቅለል በቅድሚያ ክፍያ 83,145 ብር እና በወርሃዊ ቁጠባ ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ (እስከ 30 ዓመት) በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ።
Keep updated by following the links below for a variety of current explanations and summaries. ልዩ ልዩ ወቅታዊ ማብራሪያዎችን እና መግለጫዎችን ለመስማት ከታች ባሉት ሊንኮች ገብተው ይከታተሉን።
The unique benefits you get when you become a Key member የኪ አባል ሲሆኑ የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች
All payments secured by Bunna Insurance. Your investment is protected throughout the journey. ሁሉም የካፒታል እና የቤት ክፍያዎች በዳሽን ቡና ባንክ በዝግ ሂሳብ ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡ የቤት ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ዋስትና የተጠበቁ ይሆናሉ።
Pay off over 30 years with minimal savings and absolutely no interest charges. በአነስተኛ ቁጠባና ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል በረጅም ጊዜ (30 ዓመት) ከፍለው ይጨርሳሉ ።
Pay only 57% to 65% of the total house value. Save 35% to 43% on your home purchase. ከጠቅላላው የቤቱ መግዣ ዋጋ ላይ እርስዎ በአጠቃላይ በ30 ዓመት የሚከፍሉት ክፍያ ከ57% እስከ 65% ብቻ ነው፡፡
All members become homeowners within a 10-year period. No long waiting lists. ሁሉም የ ኪሲኤችኤፍ አባላት በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ፡፡
Located in Addis Ababa and major regional cities. Choose your preferred location. አዲስ አበባ እና ዋና ዋና የክልል ከተሞች ላይ መሆኑ!
All savings deposited into blocked accounts at Dashen Bank for maximum security. ሁሉም የካፒታል እና የቤት ክፍያዎች በዳሽን ቡና ባንክ በዝግ ሂሳብ ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡
Pay registration fee of 83,145 Birr and initial capital of 59,800 Birr to get started. የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 23,345 ብር እና ካፒታል 59,800 ብር ይክፈሉ።
Contribute monthly starting from 2,345 Birr for 1BR, 2,845 Birr for 2BR, or 3,845 Birr for 3BR. ወርሃዊ መዋጮ እና ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ ለባለ አንድ 2,345 ብር፣ ለባለ ሁለት 2,845 ብር፣ ለባለ ሶስት 3,845 ብር።
Become a homeowner within 10 years with complete ownership and no interest charges. ሁሉም የ ኪሲኤችኤፍ አባላት በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ፡፡
Choose the home that fits your budget ለእርስዎ በጀት የሚስማማውን ቤት ይምረጡ
Birr per month ብር በወር
Birr per month ብር በወር
Birr per month ብር በወር
Join thousands of Ethiopians who are already on their journey to home ownership. Start with just 83,145 Birr down payment. ከሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ይቀላቀሉ። በ83,145 ብር ቅድሚያ ክፍያ ይጀምሩ።
Have questions about KeyCHF? Our team is ready to help you start your home ownership journey. ስለ ኪሲኤችኤፍ ጥያቄዎች አሉዎት? ቡድናችን ለመርዳት ዝግጁ ነው።